ኣሉል ቤይት እና ሰሃቦችን በተመለከተ የሰዑዲ ኡለማዖች የሚያደርጉት ትኩረት

የ1442 ሒ. 13ኛው ታላቁ የባህል ውድድር ጥያቄዎች

عربي English Português Kiswahili Français Chichewa Hausa Amharic
عربي English Português Kiswahili Français Chichewa Hausa Amharic

የውድድሩ መስፈርት

ለተወዳዳሪዎች ከአንድ ጊዜ በላይ መልሶችን መላክ የተከለከለ ነው ከተገኘ ሙሉ ለሙሉ ከተሳትፎ ይሰረዛል

አሸናፊ ተወዳዳሪ ለመሆን ሁሉንም ጥያቄዎች በትክክል መመለስ አለበት ሁለት ጥያቄዎች ሲቀር::

አሸናፊ የሆነ ተወዳዳሪ በቃል ጥያቄዎቹን ለመመለስ መዘጋጀት አለበት

መልሶች የሚመለሱት በዌብሳይት በመሙላት ነው፤ በወረቀት ከተሞላ ዌብሳይት ላይ የግድ ሊሞላ ይገባል

በተቀመጠው ሊንክ የመልሶች መቀበያ የመጨረሻ ቀን ሸዋል 29/10/1442 ሒ. ወይም 10/6/2021


مراجع المسابقة

1ـ سؤال وجواب في أهم المهمات، للشيخ عبدالرحمن بن ناصر السعدي
2ـ التنبيهات اللطيفة فيما احتوت عليه الواسطية من المباحث المنيفة، للشيخ عبدالرحمن بن ناصر السعدي
3ـ فتاوى الشيخ محمد بن إبراهيم
4ـ شرح العقيدة الواسطية من تقريرات سماحة الشيخ محمد بن إبراهيم
5ـ العقيدة الصحيحة وما يضادها، للشيخ عبدالعزيز بن باز
6ـ مجموع مقالات وفتاوى متنوعة، للشيخ عبدالعزيز بن باز
7ـ مجموع فتاوى ورسائل ابن عثيمين
8ـ فتاوى الشيخ صالح الفوزان على موقعه

የውድድሩ ሽልማት

የዚህ ውድድር የተወዳዳሪ አሸናፊዎች እጣ የሚያወጣው የአፍሪካ የደዕዋ ኮሚቴ ቢሮ ውስጥ ይሆናል

ከሁሉ ሐገራት የሚላኩ የውድድሩ ተሳታፊዎች ቁጥር ከቀነሰ የእያንዳንዱ ሀገር የሽልማት አሸናፊዎች ቁጥርም እንደሚቀንስ ልብ ይበሉ፡፡

የሐጅ ጉዞ (ነገሮች የሚመቻቹ ከሆነ)
የሞባይል ስልክ
ኤሌክትሮንክስ አይፓድ (ታብሌት)
previous arrow
next arrow
Slider

أسئلة المسابقة
س1 "وأتولى أصحاب رسول الله ﷺ ورضي الله عنهم وأذكر محاسنهم, وأترضى عنهم, وأستغفر لهم, وأكف عن مساويهم , وأسكت عما شجر بينهم, وأعتقد فضلهم "
القائل هو:
Q1 "የነቡዩን ሰ.ዐ.ወ ሰሃባዎች እወዳጀለሁ፤ ስለመልካምነታቸው አወሳለሁ፤ አሏህ ስራቸውን እንዲወድላቸው እለምናለሁ፤ ምህረትን እለምንላችኋለው፤ እነሱን ከማስከፋት ራሴን እቆጥባለሁ፤ በመሃከልቸው የተፈጠረውን ጉዳይ ዝም እላለሁ፤ ደረጃቸውን አምናለሁ" ይህን ንግግር ማን ተናገረው?

س2 (ولآلهﷺ على الأمة حق لا يشركهم فيه غيرهم يستحقون من زيادة المحبة والموالاة ما لا يستحق سائر قريش)
القائل هو:
Q2 "ስለ ነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ቤተሰቦች በዑመቶቹ ላይ ከሌሎች ጋር የማይጋሩት ሐቅ አላቸው ተጨማሪ ፍቅር ይገባቸዋል ሌሎች ከቁሬይሽ ጎሳ የሆኑ ሰዎች ከሚገባቸው በላይ ለነሱ መወዳጅነት እና ፍቅር ይገባቸዋል" ይህንን ንግግር ማን ተናገረው?

س3 قال الشيخ حمد بن معمر رحمه الله : "الصحابة أبر هذه الأمة قلوبا وأعمقها علما وأقلها تكلفا وهم سادات الأمة وكاشفو الغمة فالمسلمون بهديهم يهتدون وعلى مناهجهم يسلكون". يستفاد مما سبق:
Q3 ሼክ ሐመድ ቢን ሙዐመር እንዲህ አለ፦ "ሰሃባዎች የዚህ ዑመት ንጹሃን ልብ ያላቸው፤ ጠለቅ እውቀት ያላቸው፤እነሱ የዑማው አለቃ እና የችግር አስወጋጅ፤ ሙስሊሞች በነሱ ፈለግ ይመራሉ፤ በመንገዳቸው ይጓዛሉ" ከዙህ ንግግር የምንጠቀመው፡

س4 قال رحمه الله في بيان عقيدة أهل السنة والجماعة في الصحابة (ونعتقد أنهم أولى الأمة بكل خصلة حميدة، وأسبقهم إلى كل خير، وأبعدهم من كل شر، وأنهم جميعهم عدول مرضيون) القائل هو:
Q4 ሰሓባዎችን በሚመለከት የአህለሱና ወልጀማዓ አቂዳ ከመግለጽ አኳያ(እነሱ በውብ ስነ ምግባራቸው የኡማው በላጭ፤ በሁሉ መልካም ቀዳሚ፤ ከሁሉ ተንኮል የራቁ እና ሁላቸውም ፍትሃዊና የሚወደዱ ናቸው) ያለው ማነው?

س5 قال الشيخ عبدالرحمن السعدي رحمه الله : فمحبة أهل بيت النبي ﷺ واجبة من وجوه:
Q5 ሼኽ አብዱረህማን አስ ሰዕዲ እንዲህ ብለዋል፡ ከተለያዩ አቅጣጫ የነቢዩን ሰ.ዐ.ወ ቤተሰብ መውደድ ግዴታ ነው ይህም

س6 قال الشيخ محمد بن إبراهيم آل الشيخ رحمه الله (يقر أهل السنة والجماعة بما تواتر به النقل عن أمير المؤمنين علي بن أبي طالب رضي الله عنه وغيره من أن خير هذه الأمة بعد نبيها أبوبكر ثم عمر رضي الله عنهما )، فيما سبق دلالة على:
Q6 ሼኽ ሙሐመድ ቢን ኢብራሒም ኣሊ ሼኽ እንዲህ አለ፡ (አህሉ ሱና ወልጀማዓ በመጡት ጠንካራ መረጃዎች ያረጋግጣሉ፤ ከአሚረል ሙዕሚኒን አሊይ ቢን አቢ ጣሊብ ሌሎችም ከነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ቡኋላ የዚህ ኡማ በላጭ የሆነው አቡበከር ከዚያም ኡመር መሆኑን ያረጋግጣሉ) ከዚህ የምንረዳው፡

س7 قال الشيخ محمد بن إبراهيم آل الشيخ رحمه الله (من أصول أهل السنة والجماعة التبرؤ من طريق الروافض الذين يبغضون الصحابة، فإنهم لا يقرون لأصحاب رسول الله ﷺ بقول ولا عمل) ، يتضح مما سبق أن الرافضة :
Q7 ሼኽ ሙሐመድ ቢን ኢብራሂም ኣል ሼይኽ እንዲህ ብለዋል፡ (ከአህሉሱና ወልጀማዓ መሰረቶች ሰሃባዎችን የሚያስቆጡ ረዋፊዶች መንገድ መጽዳት እንዲሁም እነሱ በንግግርም ይሁን በስራ አያረጋግጡም) ከዚህ የምንረዳው ራፊዳዎች፡

س8 قال رحمه الله في بيان عقيدة أهل السنة في التفاضل بين الصحابة رضي الله عنهم (ويعتقدون أن أفضلهم أبو بكر الصديق ثم عمر الفاروق ثم عثمان ذو النورين ثم علي المرتضى رضي الله عنهم وبعدهم بقية العشرة، ثم بقية الصحابة رضي الله عنهم أجمعين(
Q8 ሰሃባዎችን ማላቅ ላይ የአህሉሱና ወል ጀማዓ አቂዳቸውን ሲገልጽ፡ (እነሱ በላጫቸው አቡበክር አስ ሲዲቅ ከዚያም ኡመር አል ፋሩቅ ከዚያም ኡስማን ዙኑሬይን ከዚያም አሊይ አል ሙርተዳ ከነሱ ቀጥሎም የተቀሩት አስሮቹ እና ከዚያም ቀሪ ሰሃባዎች መሆናቸውን ያምናሉ) ያለው ማነው፡

س9 قال رحمه الله في بيان العقيدة الصحيحة في الصحابة (على رأس المؤمنين من هذه الأمة أصحاب رسول الله ﷺ ، فأهل السنة والجماعة يحبونهم ويوالونهم ويعتقدون أنهم خير الناس بعد الأنبياء؛ لقول النبي ﷺ : خير الناس قرني ثم الذين يلونهم ثم الذين يلونهم). القائل هو:
Q9 ስለ ሰሃባዎች አቂዳ ሲገልጽ፡ (ከዚህ ኡማ የሙዕሚኖች ዋናዎች የነቢዩ ሰዐወ ባልደረቦች ናቸው፤ አህሉሱና ወል ጀመዓ ይወዷቸዋል ይወዳጇቸዋል እንዲሁም ከአንቢያዎች ቡኋላ እነሱ በላጭ ሰዎች ናቸው ብሎ ያምናሉ፡፡ ነቢዩ ሰዐወ እንዲህ ስላሉ፡ በላጭ ክፍለ ዘመን እኔ ያለሁበት ነው ከዚያም ቀጣዮቹ ከዚያም ቀጣዮቹ) እንዲህ ያለው ማነው፡

س10 قال سماحة الشيخ عبدالعزيز بن باز رحمه الله (يقال للشيعة: نحن معكم في محبة أهل البيت، ومحبة علي رضي الله عنه وأرضاه، وأنه من خيرة أصحاب رسول الله ﷺ ولكن لسنا معكم في أنه معصوم، ولسنا معكم في أنه الخليفة لرسول الله ﷺ ، بل قبله ثلاثة)، يدل ما سبق على :
Q10 ክቡር ሼክ አብዱልዐዚዝ ቢን ባዝ እንዲህ አሉ፡ (ለሺዓ ኢንዲህ ይባላል፡ ኣሉል ቤይትን በመውደድ እኛ ከናንተ ጋር ነን፤ አሊይንም እንዲሁ፤ እሱ የነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ሰሃባዎች ቁንጮ ነው ነገር ግን እሱ የማይሳሳት ነው በሚለው ከናንተ ጋር አይደለንም፤ አሁንም እሱ የነቢዩ ሰ.ዐ.ወ የመጀመሪያ ከሊፋ ነው በሚለው ከናንተ ጋር አይደለንም ከሱ በፊት ሶስት አሉ) የሚለው ንግግር የሚያመላክተው
س11 ألف سماحة الشيخ عبدالعزيز بن باز رحمه الله كتباً كثيرة دلت على سعة علمه ومن أهمها في بيان فضل الآل والأصحاب:
Q11 ክቡር ሼኽ አብዱል አዚዝ ቢን ባዝ ረሂመሁሏህ በርካታ መጽሓፍቶችን ጽፈዋል ይህም የእውቀታቸው ስፋትን ያመልክታል ከዚያ ውስጥ ስለ ኣሉል ቤይት እና ስለ ሰሃባዎች ክብር የሚገልጸው፡

س12 استمر الشيخ عبد العزيز بن باز رحمه الله في التدريس لسنوات عديدة لمجموعة من كتب السلف وكان من أشمل الكتب التي تتحدث عن الآل والأصحاب:
Q12 ሼኽ አብዱልዐዚዝ ቢን ባዝ ለረዥም ዓመታት በርካታ የሰለፎች ስብስብ መጽሃፎችን በማስተማር ቀጥለዋል፤ ስለ ኣሉል ቤይት እና ስለ ሰሃባዎች ከሚናገሩ ጠቅላይ መጽሃፎች መካከል

س13 وصف الشيخ عبدالعزيز بن باز رحمه الله الفصل الذي عقده ابن تيمية رحمه الله بعنوان (اعتقاد أهل السنة والجماعة في الصحابة والآل)و في كتابه القيم (العقيدة الواسطية) بأنه (من أفضل فصول الكتاب ...)، وفي هذا دلالة على:
Q13 ሼኽ አብዱልዐዚዝ ቢን ባዝ ስለ ኢብኑ ቴይሚያ አቂዳ ሲገልጥጽ፡ (በኣሉል ቤይት እና ሰሃባዎች ጉዳይ የአህሉሱና ወል ጀማዓ እምነት) በሚለው ርዕስ በምርጥ ኪታባቸው (አል አቂደቱል ዋሲጢያ) ይህ (በላጭ ልዩ መጽሓፍ) ይህ የሚያመክተው፡

س14 قال الشيخ محمد بن عثيمين رحمه الله: (والصحابة كلهم ثقات، ذوو عدل، تقبل رواية الواحد منهم ...) في كلام الشيخ دلالة على:
Q14 ሼኽ ሙሐመድ ቢን ኡሴይሚን እንዲህ ይላሉ፡ (ሰሃባዎች ሁሉም እምነት የሚጣልባቸው ናቸው፤ የፍትህ ባለቤቶች እና የዘገቡት ሪዋያ ተቀባይነት ያለው…) በሼኹ ንግግር ውስጥ የምንመለከተው

س15 15 : قال الشيخ محمد بن عثيمين رحمه الله (وأهل السنة والجماعة في آل البيت لا يغلون غلو الروافض، ولا ينصبون العداوة لهم نصب النواصب، ولكنهم وسط بين طرفين) . يدل على ما سبق:
Q15 ሼኽ ሙሐመድ ቢን ኡሴይሚን እንዲህ አሉ፡ (አህሉሱና ወል ጀመዓ እንደ ራፊዳ በኣሉል ቤት እና በሰሃባዎች ላይ ድንበር አያልፉም፤ የጥላቻ ማጭበርበር ተግባርም አያደርጉም፤ ነገር ግን በሁለቱ መሃከል ናቸው) ይህ የሚያመለክተው

س16 قال الشيخ صالح الفوزان: " المقصود بأهل بيت النبي ﷺ في قوله تعالى:

( إِنَّمَا يُرِيدُ اللَّهُ لِيُذْهِبَ عَنكُمُ الرِّجْسَ أَهْلَ الْبَيْتِ وَيُطَهِّرَكُمْ تَطْهِيرًا (33))

بالدرجة الأولى زوجاته عليهن رضوان الله لأن الآية نزلت بسببهن والخطاب لهنَّ .... ويشمل ذلك قرابته عليه الصلاة والسلام ..." يستفاد مما سبق:
Q16 ሼኽ ሳሊህ አል ፈውዛን እንዲህ አሉ፡ "ኣሉ ቤይት ለማለት የተፈለገው በዚህ በአሏህ ቃል ውስጥ፡ (አሏህ የሚሻው ከናንተ ላይ እርክሰትን ሊያስወግድና ማጥራትንም ሊያጠራችሁ ብቻ ነው) በመጀመሪያ ደረጃ ሚስቶቻቸው አሏህ ስራቸውን ይውደድላቸውና አንቀጽዋ በነሱ ምክንያት ስለወረደች ንግግሩም ለነሱ ነው…ይህም የሚያጠቃልለው ዘመዶቻቸውንም ነው የአሏህ ሰላም እና እዝነት በእርሳቸው ላይ ይሁንና…" ከዚህ የምንረዳው፡

س17 جاء في بيان هيئة كبار العلماء في المملكة العربية السعودية أن عقيدة السلف الصالح أهل السنة والجماعة حب الصحابة وموالاتهم والترضي عنهم والاقتداء بهم وبغض من يبغضهم واعتقاد فضلهم وعدالتهم ونشر فضائلهم والاقتداء بهم، وتوقير آل بيت النبي ﷺ وأزواجه وأمهات المؤمنين رضي الله عنهم أجمعين والقيام بحقوقهم ومحبتهم واعتقاد فضلهم) . يستفاد من بيان كبار العلماء ما يلي:
Q17 ገለጻ በመጣው ላይ ኣሉል ቤይት እና ሰሃባዎችን መውደድ ላይ የደጋግ ሰለፎች አህሉሱና ወል ጀማዓ ሰሃባዎችን መውደድ እና መወዳጀት አሏህ ስራቸው እንዲወድላቸው መለመን በነሱ ፈለግ መከተል እነሱን የሚጠላን መጥላት የነሱን ክብር ማመን ፍትሃዊነታቸው ማመን ክብራቸውን ማሰራጨት በነሱም ፈለግ መከተል ኣሉል ቤይትን ማክበር ሚስቶቻቸው እና የሙዕሚኖች እናቶችን ሁሉንም ሐቃቸውን መወጣት እና መውደድ ክብራቸውንም ማመን) ከታላላቅ የሰዑዲ ኡለማዖች ገለጻ የምንጠቀመው፡ በሰዑዲ የተላላቅ ኡለማዖች

س18 من جهود علماء المملكة العربية السعودية في العناية بالآل والأصحاب إقامة المؤتمرات، ومنها المؤتمر الذي أقيم في المدينة النبوية عام 1438 الموافق لعام 2017 ، وكان عنوانه:
Q18 በኣሉል ቤይት እና በሰሃባዎች ትኩረት መስጠት ዙሪያ የሰዑዲ አረቢያ ኡለማዖች ጥረት ኮንፈረንስ ማድረግ ነው፤ ከዚያ ውስጥ በ1438 (2017) በመዲና የተደረገው ኮንፍረንስ ርዕሱም፡

س19 نتيجة لما يتعرض له صحابة رسول الله ﷺ رضي الله عنهم من إساءات، وما ينشر في بعض وسائل الإعلام مما يسيء إليهم رضي الله عنهم ، فقد أكدت هيئة كبار العلماء في المملكة العربية السعودية في دورتها الثامنة والسبعين على الآتي: Q19 የነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ሰሃባዎች ከሚደርስባቸው የስም ማጥፋት ውጤቶች፤ በአንዳንድ ሚዲያዎች እና መገናኛ ብዙሃን ስለነሱ ክፋት የሚሰራጨው የሰኡዲ የተላላቅ ኡለማዖች ሰባ ስምንተኛው ጉባኤ ላይ ከዚህ በታች ያለውን አጽድቀዋል፡

س20 مما يبين عناية علماء المملكة العربية السعودية بالآل والأصحاب:
Q20 የሰኡዲ አረቢያ ኡለማዖች ስለ ኣሉል ቤይት እና ስለ ሰሃባዎች ትኩረት የሰጡት

س21 اهتم علماء المملكة العربية السعودية ببيان حقوق آل النبي ﷺ وأصحابه من خلال:
Q21 የሰዑዲ አረቢያ ዑለማዖች ስለ ነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ኣሉል ቤይት እና ስለ ሰሃባዎች ሐቆች በተመለከተ ግልጽ ለማድረግ ትኩረት የሰጡት፡

س22 لعلماء المملكة دروس كثيرة ودورات متنوعة في نشر منهج أهل السنة والجماعة في الآل والأصحاب من خلال:
Q22 ለሰዑዲ ኡለማዖች ስለ ሰሃባዎች እና ኣሉል ቤይት የአህሉ ሱና ወልጀመዓን መንገድ በማሰረጨት በርካታ ትምህርቶች እና የተለያዩ ስልጠናዎች አሉዋቸው ይህም

س23 من أوجه عناية علماء المملكة العربية السعودية بآل بيت النبي ﷺ وأصحابه الكرام:
Q23 የሰዑዲ አረቢያ ኡለማዖች በኣሉል ቤይት እና የክቡር ሰሃባዎችን በተመለከተ ከተደረጉት የትኩረት መንገዶች መካከል

س24 تتجلى عناية علماء المملكة العربية السعودية بآل بيت النبي ﷺ وأصحابه الكرام من خلال حرصهم على:
Q24 የሰዑዲ አረቢያ ኡለማዖች በኣሉል ቤይት እና የክቡር ሰሃባዎችን በተመለከተ የተደረገው ትኩረት

س25 تتجلى عناية علماء المملكة العربية السعودية بآل بيت النبي ﷺ وأصحابه الكرام من خلال حرصهم على:
Q25 የሰዑዲ አረቢያ ኡለማዖች ሰሃባዎችን እና አሉ ቤይትን በሚመለከት ትኩረት ተሰጥቶት የተሰራው በ፡

س26 العناية بفقه الآل والأصحاب أحد أوجه عناية علماء المملكة العربية السعودية بآل بيت النبي ﷺ وصحابته الكرام، ومن ذلك تأليف كتاب )معجم فقه السلف صحابة وعترة وتابعين( الذي جمعه مؤلفه بتكليف من:
Q26 በኣሉል ቤይት እና በሰሃባዎች ፊቅሂ ትኩረት መስጠት በተለያዩ መንገዶች የሰዑዲ ኡለማዖች ስለ ኣሉል ቤይት እና ስለ ክብር ሰሃባዎች ካደረጉት እንክብካቤ፤ ከዚያ ውስጥ መጽሃፍትን ማሳተም (ሙዕጀም ፊቅሁ ሰለፍ ሰሃበህ ወኢትረህ ወታቢኢን) ጸሃፊው የሰበሰበው በ_____ትዕዛዝ

س27 منهج علماء المملكة العربية السعودية نحو الآل والأصحاب:
Q27 ስለ ኣሉል ቤይት እና ስለ ሰሃባዎች የሰዑዲ አረቢያ ኡላማዖች መንገድ

س28 العناية ببيان الأحكام الفقهية المتعلقة بآل بيت النبي ﷺ من خلال تأليف الكتب أحد أوجه عناية علماء المملكة العربية السعودية بهم رضي الله عنهم ، ومن ذلك كتاب:
Q28 የነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ቤተሰቦች የፊቅሂ ህግጋቶች ጋር የሚያያዙ ጉዳዩች በመግለጽ ኪታቦች መጻፍ የሰዑዲ አረቢያ ኡለማዖች ትኩረት ነው፤ ከዚያ ውስጥ፡

س29 إبراز مكانة آل بيت النبي ﷺ وبيان فضلهم أحد أبرز اهتمامات علماء المملكة العربية السعودية، ومن ذلك:
Q29 የነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ቤተሰቦችን ቦታ ማጉላት እና የነሱን ክብር መግለጽ የሰዑዲ አረቢያ ኡላማዖች ትኩረት ነው፡፡ ከዚያ ውስጥ፡

س30 كتابة الرسائل العلمية للحصول على شهادتي الماجستير والدكتوراه عن الصحابة وآل البيت أحد أوجه عناية علماء المملكة العربية السعودية بهم رضي الله عنهم ومن ذلك:
Q30 የሰዑዲ አረቢያ ኡላማዖች ስለ ሰሃባዎች እና የነቢዩ ሰዐወ ቤተሰቦች ልዩ ትኩረት በመስጠት መንገድ ከሆነው የማስተርስ እና ዶክተሬት ጥናታቸውን በነሱ ማድረግ ነው፡፡ ከዚያ ውስጥ

የተወዳዳሪው መረጃ
ይጥቀሱ ሴት

የትኛው ኮከብ ምልክት ( * ) ግዴታ ነው


Close Menu